February 7, 2017
YELLOW CARDS OF THE SEASON
Flagrantly squinted tarantula including bridled caustic carelessly climbed flustered yikes hey crab hence a especial wow impolite up oh according complacent.
Read More
February 7, 2017
THE FASTEST GOAL
Flagrantly squinted tarantula including bridled caustic carelessly climbed flustered yikes hey crab hence a especial wow impolite up oh according complacent.
Read More
February 7, 2017
THE MOST EPIC MATCH
Flagrantly squinted tarantula including bridled caustic carelessly climbed flustered yikes hey crab hence a especial wow impolite up oh according complacent.
Read More

Latest results

4

Loss

    5

    Win

      23 December 2023 | 06:07
      Little Park
      read more

      ሰበር ESCFE 2024 Gent – Belgium ውድ የፌዴሬሽኛችን ወዳጆች እና አባል ቡድኖች በቅድሚያ በተለያዩ ምክንያቶች የ2024 ዓመታዊ ፌስቲቫል የሚዘጋጅበትን ከተማ ሳንገልፅ በመቆየታችን ለተፈጠረባችሁ ቅሬታ በስራ አመራሩ ስም ከፍ ያለ ይቅርታ መጠየቅ እንወዳለን ። የ2024 ESCFE በቤልጅየሟ ውብ ከተማ ጌንት ላይ ሆቴል ኮንሰርቶች እንዲሁም የተለያዩ የምሽት ፕሮግራሞች እየተዘጋጁ ሲሆን Ronse ከተማ በሚገኘው የፌስቲቫሉን ደረጃ በሚመጥን እና…

      በጀግናዋ የኢትዮጵያ ልጅ በአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሚመራው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ቡድን በሰላም አምስተርዳም ገብቶዋል ። እንግዶቻችንን ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ እና አቶ አካለወር ሳልልህ (አክሻ) በሰላም ገብተዋል ። በአምላክ ለESCFE ስራ ዓመራር ላመጣህልን ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን ። እንኳን ደህና መጣችሁልን።

      ሉቻኖ ቫሳሎ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ታሪክ የነበረው ለረጅም ዓመታት የሀገሩን ሰንደቅ ከፍ ያረገ አይረሴ ተጫዋች ነው ። ፌዴሬሽናችን በ2008 ስውዲን ስቶኮልም አዘጋጅቶት በነበረው የ6ኛው ESCFE ላይ ከሌላኛው ባለታሪክ መንግስቱ ወርቁ ጋር የክብር እንግዳ እንደነበር እና ፌዴሬሽናችንም በሚገባው ልክ ባይሆንም ትልቅ አክብሮቱን ገልፆለት እንደነበር የሚታወስ ነው ። ESCFE ባለፈው ዓመት በድንገት ያጣነውን ይህን…

      ከሁሉ አስቀድመን የማክበር ሰላምታችንን እናቀርባለን። ለተወደዳችሁ በአውሮፓ የባሕል እና ስፖርት ፌዴሬሽን አባላት በሙሉ። በሥራ አመራሩ ስም የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን። ፌዴሬሽናችን ለቡድኖች የትጥቅ ችግር ለመቅረፍ ከሃገር በቀሉ ከጎፈሬ ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የሁለት ዓመት የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት የስፖንሰርሽፕ ስምምነት አድርገናል። ይህ ኢትዮጵያዊ የስፖርት አልባሳት ብራንድ ጎፈሬ በዋናናት በአገራችን በተለያዩ ሊግ ለሚሳተፉ ቡድኖች እንዲሁም በምሥራቅ አፍሪካ የትጥቅ…

      በተለያዩ ዓለማት በመዘዋወር በትላልቅ መድረኮች ላይ አስገራሚ ብቃታቸውን ባሳዩ ታዳጊዎች የተዋቀረው የሰርከስ ባሕር ዳር ቡድን 18ኛውን የኢትዮጵያዊያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ፌስቲቫል ለማድመቅ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል ።