19 May 2024
ESCFE is excited to announce Gent as the host city
ሰበር ESCFE 2024 Gent – Belgium ውድ የፌዴሬሽኛችን ወዳጆች እና አባል ቡድኖች በቅድሚያ በተለያዩ ምክንያቶች የ2024 ዓመታዊ ፌስቲቫል የሚዘጋጅበትን ከተማ ሳንገልፅ በመቆየታችን ለተፈጠረባችሁ ቅሬታ በስራ አመራሩ ስም ከፍ ያለ ይቅርታ መጠየቅ እንወዳለን ። የ2024 ESCFE በቤልጅየሟ ውብ ከተማ ጌንት ላይ ሆቴል ኮንሰርቶች እንዲሁም የተለያዩ የምሽት ፕሮግራሞች እየተዘጋጁ ሲሆን Ronse ከተማ በሚገኘው የፌስቲቫሉን ደረጃ በሚመጥን እና…