13 May 2023
የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የባሕል እና የስፖርት ፌስቲቫል ከ July26 - 29 July 2023 አምስተርዳም (ሆላንድ) ይካሄዳል።ዘንድሮ ለ18ኛ ጊዜ የሚካሄደውን የስፖርት ፌስቲቫልን አስመልክቶ ትላንት የማህበሩ አባላት እና የቡድን ተወካዮች በተገኙበት ፌስቲቫሉ የሚዘጋጅበትን የሜዳ ጉብኝት እና የፌዴሬሽኑን ያለፉ እንዲሁም ቀጣይ ዕቅዶች ላይ ውይይት ተደርጓል።በተጨማሪም ዘንድሮ በሚያካሂደው አመታዊ ፌስቲቫል ላይ 39 ቡድኖች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ሲገለፅ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዲቪዚዮን...